top of page

      በICT  ሒደት በ2008 ዓ.ም ተሞክዎች

 

በስራ ሒደታችን በ2006 ዓ.ም ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራት

 

በከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማትና ማስ/ዋና ስራ ሒደት ተሞክሮ ይሆናሉ ተብሎ የተከናወኑ ተግባራት
 

  1. Google Driveን በመጠቀም  የሰራነውን ድህረ ገጽ በነፃ መልቀቅ መቻል   ይሕ አፕሊኬሽን ለ Online Data Storage ሲያገለግል በተጨማሪም በተለይ እስታቲክ ድህረ ገፆችን  በነፃ ለመልቀቅ ያስችላል፡፡
     

                         ስልት

 

  • መጀመሪያ የጎግል አካውንት ሊኖረን ይገባል ከዚያ www.Google.com ውስጥ ከገባን በኋላ Google Drive ላይ  click ማድረግ ከዚያ  የጎግል ዩዘርኔም  እና ፓስወርድ በማድገባት Sign in እንላለን ከዚያGoogle Drive window opens   በመቀጠል ፎልደር በመፍጠር ፎልደሩን Publicly  ሸር ካደረግነው ካደረግነው በኋላ ሸር ፎልደሩን አድሬስ ኮፒ አድርገን ከጨረስን በኋላ የዌብሳይታችንን አጠቃላይ መረጃዎች ፎልደሩ ውስጥ በማስገባት  ቀደም ብለን በያዝነው የፎልደር ሸር አድሬስ ማንኛውም ሰው ዌብሳይቱን ማግኘት ይችላል፡፡
     

To host a website on google drive, you need to create a public folder.

·         Using your file explorer, go to your Google Drive Folder and create a new folder called "MyWebsite".
I have added a new folder

·         Visit drive.google.com, you should now see this folder. Right click on it and select share:

·        
Changing the share settings of your folder

·         Change the access permissions, set them to Public and click on save:

·        
Anyone can see this folder!

·         Now you should see the text "shared" next to your folder name. Click this folder from Google Drive web page. You should get a page like this as shown in the image below.

·         Notice the URL displayed in your web browser: https://drive.google.com/#folders/XXXXXXXXXXXXXXX where XXXXXXXXXXXXXXX is a unique key for your folder.

·         We need to modify this link to get your future website link. In your web browser replace the text https://drive.google.com/#folders by https://googledrive.com/host to get a new url in the form of https://googledrive.com/host/XXXXXXXXXXXXXXX. Click on enter, you should see a page like this:

·        

·         This link https://googledrive.com/host/XXXXXXXXXXXXXXX is the unique URL of your website. Add it to your favorite so that it is easy to get back to it later.                

                       

                                   ውጤት

 

  • በድህረ ገጽ ለማስለቀቅ ይወጣ የነበረውን ወጭ መቀነስ አስችሏል፡፡

እስከ 15 GB የዌብሳይት መረጃ መያዝ ማስቻሉ ጠቀሜታውን ከፍ ያደርገዋል፡፡

                             
ተጨማሪ

 

 

በስራ ሒደታችን በ2005 ዓ.ም ተሞክሮ ሊሆኑ የሚችሉ ተግባራትን እንደሚከተለው ይገለጻሉ

በከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማትና ማስ/ዋና ስራ ሒደት ተሞክሮ ይሆናሉ ተብሎ የተከናወኑ ተግባራት

 

  1. Remote Control  Pc     ይህ ፕሮግራም  አንድን ኮምፒውተር  በርቀት ለማስተካከል የሚያግዝ አፕሊኬሽን ሲሆን ይህን ተመራጭ የሚያደርገው  ኢንተርኔት ባይኖርም   LAN  በመኖሩ  አይፒ አድሬስን በማስገባት በርቀት ያለውን ኮምፒውተር  ማስተካከል ና መረጃ ማለዋወጥ ያስችላል፡፡ ለሙከራም  በረና ወረዳ አይሲቲ ሒደት ጋር ሙከራ ተደርጓል፡፤  
     

                                ስልት
 

  • ሶፍትዌሩን ከኢንተርኔት በማውረድ ስለሚሰጠው አገልግሎት በቂ የሆነ መረጃ ተገኝቷል፡፡ በዚህም አጠቃቀም ዙሪያ  ማኑዋል ተዘጋጅቷል፡፡
     

                                ውጤት
 

  • ይህንን አፕሊኬሽንን በመጠቀም  ኢንተርኔት ቢኖርም ባይኖርም የሴክተሮችን ኮምፒውተሮች ሴክተሮቹ ጋር ሳይኬድ ከስራሒደታችን ሁነን እንድናስተካክል አድርጎናል፡፡    
                       
    ተጨማሪ መረጃ

bottom of page