top of page

MISSION ,VISIONS & VALUE AND PRINCIPLES

 

I

የጽ/ቤቱ ራዕይና ተልዕኮ
 

ራዕይ፣
 

ሰብአዊና  ዴሞክራሲያዊ መብቶች  የተረጋገጡበት  መልካም አስተዳደር የሰፈነበት በሁሉም የልማት  መስኮች ፈጣን እድገት የተመዘገበበትና ድህነትን ታሪክ ያደረገ ወረዳ ተፈጥሮ ማየት፣
 

ተልዕኮ

 

1.  የዴሞክራሲ ተቋማትንና የመልካም አስተዳደር አደረጃጀትን ማጠናከር፣የክትትል፣ የድጋፍና የኢንስፔክሽን ተግባራትን  ማከናዎን፣

2.  ለመንግስታዊ  ተቋማት ሲቪክ ማህበራት፣ ዜጐችና ለከፍተኛው አመራር ሁለንተናዊ የድጋፍ አገልግሎት መስጠት፣
 

የጽ/ቤቱ እሴቶችና የስራ መርሆዎች፣

 

ጽ/ቤቱ  የሚያቅዳቸውን ዕቅዶች በተሟላ መልኩ  ለመፈፀም  የሚከተላቸው የስራ መርሆዎችና እሴቶች የሚከተሉት  ናቸው፡-
 

  • በየደረጃው ብቃት  ያለው ወረዳዊ አመራር  ለመፍጠር ጠንክረን እንሰራለን፣

  • ህዝባዊ ወገንተኝነታችንን በስራ እናረጋግጣለን፣

  •  የህግ የበላይነትን እናከብራለን፣

  • ·የባለጉዳዮዎችንን ጥያቄ በጥሞናና  በትህትና እናዳምጣለን በወቅቱ ተገቢውን ምላሽ እንሰጣለን፣

  • ·በእኩልነት ላይ  የተመሰረተ  የስርዓተ ፆታ መርህን እንከተላለን፣

  • · የህብረተሰቡንና  የመ/ቤቱን  ሰራተኞች ዴሞክራሲያዊ ተሣትፎ ያረጋገጠ አሰራር እንከተላለን፣

  • · የግለሰቦችን ጥረትና  ተነሳሽነት እንዲጐለብት ጠንክረን እንሰራለን፣

  • · ተደጋግፎ የመስራት  ባህልና መተማመን  በመ/ቤቱ  ውስጥ እንዲሰፍን እናደርጋለን፣፣

  • · የግለሰብና የቡድን መብትን እናከብራለን፣

bottom of page